የተደለዘ ገጽ ሲመለስ፣ የተመለከቱት ዕትሞች ሁሉ ወደ ዕትሞች ታሪክ ደግሞ ይመልሳሉ። ገጹ ከጠፋ በኋላ በዚያው አርዕሥት ሌላ ገጽ ቢኖር፣ የተመለሱት ዕትሞች ወደ ዕትሞች ታሪክ አንድላይ ይጨመራሉ።