ስለ ኢየሱስየሚጠየቁ ጥያቄዎችናመልሶቻቸው/ምን ማድረ ግ አ ለ ብኝ?

ከGospel Translations Amharic

ዘልለው ለመሐድ፦የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

Related resources
More By John Piper
Author Index
More About The Gospel
Topic Index
About this resource
English: For Your Joy/What Should I Do?

© Desiring God

Share this
Our Mission
This resource is published by Gospel Translations, an online ministry that exists to make gospel-centered books and articles available for free in every nation and language.

Learn more (English).
How You Can Help
If you speak English well, you can volunteer with us as a translator.

Learn more (English).

By John Piper About The Gospel
Chapter 8 of the book ስለ ኢየሱስየሚጠየቁ ጥያቄዎችናመልሶቻቸው

Translation by Desiring God


አንድ ሰው ወደሱ እየሮጠ መጣ፤ በፈቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ፣ ‹‹ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል›› አለው
ማርቆስ 1ዐ፡17
እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ እግር ላይ ወደቀ፤ ... እናንተ ሰዎች እድን ዘንድ ምን ላድርግ›› አላቸው፡፡ እነርሱም ‹‹በጌታ በኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተሰቦችህም ትድናላችሁ›› አሉት፡፡
ሐዋርያት ሥራ 16፡29-3ዐ