ስለ ኢየሱስየሚጠየቁ ጥያቄዎችናመልሶቻቸው/ምን ማድረ ግ አ ለ ብኝ?
ከGospel Translations Amharic
(በ2ቱ እትሞቹ ዘንድ ያለው ልዩነት)
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{info|For Your Joy/What Should I Do?}}<br> :አንድ ሰው ወደሱ እየሮጠ መጣ፤ በፈቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ፣ ‹‹ቸር መ...») |
|||
መስመር፡ 6፦ | መስመር፡ 6፦ | ||
*ከኃጢአት ሐሰተኛ ተስፋዎች ተለይ | *ከኃጢአት ሐሰተኛ ተስፋዎች ተለይ | ||
- | *ከበደለኛነት፣ ከቅጣትና ባርነት እንዲያድንህ ኢየሱስን ጠይቀው፡- ‹‹የጌታን | + | *ከበደለኛነት፣ ከቅጣትና ባርነት እንዲያድንህ ኢየሱስን ጠይቀው፡- ‹‹የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል›› (ሮሜ 1ዐ፡13) |
- | + | *ተስፋህን ሁሉ፣ እግዚአብሔር በኢየሱሱ በኩል ያንተ በመሆኑ ላይ ማኖርን ጀምር፡፡ | |
- | * | + | *የኃጢአትን ተስፋዎች ኃይል፣ ከሁሉ በላቀው የእግዚብሔር ተስፋዎች እርካታ አፍርሳቸው፡፡ |
- | + | *ነፃ የሚያወጡህን በጣም ክቡርና በጣም ትልቅ ተስፋዎች ለመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ጀምር፣ (2ጴጥሮስ 1፡3-4) | |
- | + | *መጽሐፍ ቅዱስ አማኝ ወደሆነች ቤተክርስቱያን ሂድና፣ ከሁሉም በላይ ኢየሱስን ከሚያከብሩ ሌሎች ሰዎች ጋር በማምለክ አብረሃቸው ማደግ ጀምር (ፍሊጵስዩስ 3፡7) | |
- | + | ||
- | + | ||
- | + | ||
- | + | ||
- | + | ||
- | + | ||
- | + | ||
- | *መጽሐፍ ቅዱስ አማኝ ወደሆነች ቤተክርስቱያን ሂድና፣ ከሁሉም በላይ | + | |
- | + | ||
- | ኢየሱስን ከሚያከብሩ ሌሎች ሰዎች ጋር በማምለክ አብረሃቸው ማደግ ጀምር (ፍሊጵስዩስ 3፡7) | + | |
<br> | <br> |
እትም በ20:19, 20 ኤይፕርል 2018
By John Piper
About The Gospel
Chapter 8 of the book ስለ ኢየሱስየሚጠየቁ ጥያቄዎችናመልሶቻቸው
Translation by Desiring God
- አንድ ሰው ወደሱ እየሮጠ መጣ፤ በፈቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ፣ ‹‹ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል›› አለው
ማርቆስ 1ዐ፡17
- እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ እግር ላይ ወደቀ፤ ... እናንተ ሰዎች እድን ዘንድ ምን ላድርግ›› አላቸው፡፡ እነርሱም ‹‹በጌታ በኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተሰቦችህም ትድናላችሁ›› አሉት፡፡
ሐዋርያት ሥራ 16፡29-3ዐ
- ከኃጢአት ሐሰተኛ ተስፋዎች ተለይ
- ከበደለኛነት፣ ከቅጣትና ባርነት እንዲያድንህ ኢየሱስን ጠይቀው፡- ‹‹የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል›› (ሮሜ 1ዐ፡13)
- ተስፋህን ሁሉ፣ እግዚአብሔር በኢየሱሱ በኩል ያንተ በመሆኑ ላይ ማኖርን ጀምር፡፡
- የኃጢአትን ተስፋዎች ኃይል፣ ከሁሉ በላቀው የእግዚብሔር ተስፋዎች እርካታ አፍርሳቸው፡፡
- ነፃ የሚያወጡህን በጣም ክቡርና በጣም ትልቅ ተስፋዎች ለመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ጀምር፣ (2ጴጥሮስ 1፡3-4)
- መጽሐፍ ቅዱስ አማኝ ወደሆነች ቤተክርስቱያን ሂድና፣ ከሁሉም በላይ ኢየሱስን ከሚያከብሩ ሌሎች ሰዎች ጋር በማምለክ አብረሃቸው ማደግ ጀምር (ፍሊጵስዩስ 3፡7)