ስለ ኢየሱስየሚጠየቁ ጥያቄዎችናመልሶቻቸው/ምን ማድረ ግ አ ለ ብኝ?
ከGospel Translations Amharic
By John Piper
About The Gospel
Chapter 8 of the book ስለ ኢየሱስየሚጠየቁ ጥያቄዎችናመልሶቻቸው
Translation by Desiring God
- አንድ ሰው ወደሱ እየሮጠ መጣ፤ በፈቱም በጉልበቱ ተንበርክኮ፣ ‹‹ቸር መምህር ሆይ፣ የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ ምን ማድረግ ይገባኛል›› አለው
ማርቆስ 1ዐ፡17
- እየተንቀጠቀጠም በጳውሎስና በሲላስ እግር ላይ ወደቀ፤ ... እናንተ ሰዎች እድን ዘንድ ምን ላድርግ›› አላቸው፡፡ እነርሱም ‹‹በጌታ በኢየሱስ እመን፤ አንተም ቤተሰቦችህም ትድናላችሁ›› አሉት፡፡
ሐዋርያት ሥራ 16፡29-3ዐ
- ከኃጢአት ሐሰተኛ ተስፋዎች ተለይ
- ከበደለኛነት፣ ከቅጣትና ባርነት እንዲያድንህ ኢየሱስን ጠይቀው፡- ‹‹የጌታን
ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል›› (ሮሜ 1ዐ፡13)
- ተስፋህን ሁሉ፣ እግዚአብሔር በኢየሱሱ በኩል ያንተ በመሆኑ ላይ ማኖርን
ጀምር፡፡
- የኃጢአትን ተስፋዎች ኃይል፣ ከሁሉ በላቀው የእግዚብሔር ተስፋዎች
እርካታ አፍርሳቸው፡፡
- ነፃ የሚያወጡህን በጣም ክቡርና በጣም ትልቅ ተስፋዎች ለመረዳት
መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ጀምር፣ (2ጴጥሮስ 1፡3-4)
- መጽሐፍ ቅዱስ አማኝ ወደሆነች ቤተክርስቱያን ሂድና፣ ከሁሉም በላይ
ኢየሱስን ከሚያከብሩ ሌሎች ሰዎች ጋር በማምለክ አብረሃቸው ማደግ ጀምር (ፍሊጵስዩስ 3፡7)